የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (ኤሌክትሮኒክስ/ስቴሽነሪ እቃዎች) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን ኅዳር 5, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 5, 2018 4:05 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ኅዳር 2, 2018 ( ከ 12 ወር)የጽህፈት መሳሪያዎች ተጨማሪ አንብብ : መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (ኤሌክትሮኒክስ/ስቴሽነሪ እቃዎች) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (ስቴሽነሪ እቃዎች) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን ኅዳር 5, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 5, 2018 4:05 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ኅዳር 2, 2018 ( ከ 12 ወር)የጽህፈት መሳሪያዎች ተጨማሪ አንብብ : መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (ስቴሽነሪ እቃዎች) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን ነሐሴ 29, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 29, 2017 4:15 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ነሐሴ 22, 2017 (ከ 1 ዓመት)ግብርና መሺነሪየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ+6 ተጨማሪ አንብብ : ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 28, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000 የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 (ከ 1 ዓመት)የንፅህና ፅዳት እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸር+3 ተጨማሪ አንብብ : የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት መሳርያ ፅታዎች(Stationary⸩ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 14, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሰኞ ግንቦት 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)የጽህፈት መሳሪያዎች ተጨማሪ አንብብ : በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት መሳርያ ፅታዎች(Stationary⸩ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::
የግልፂ ጨረታተዘግቷል አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋልመዝግያ ቀን በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበየ ሎቱ የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ይለያያልቦታኣክሱምየጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየ ሎቱ ይለያያልየጨረታ ደኩመንት ዋጋበየ ሎቱ ይለያያልየተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 (ከ 1 ዓመት)ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትየቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎች+23 ተጨማሪ አንብብ : አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የፅህፈት መሳርያ (stationary) እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ መዝግያ ቀን ጥር 19, 2017 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 19, 2017 8:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)የጽህፈት መሳሪያዎች ተጨማሪ አንብብ : ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የፅህፈት መሳርያ (stationary) እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የመቐለ ከተማ ፕላንና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡ መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 23, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 23, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000 የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ታኅሣሥ 18, 2017 (ከ 1 ዓመት)የጽህፈት መሳሪያዎች ተጨማሪ አንብብ : የመቐለ ከተማ ፕላንና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች የተለያዪ የፅሕፈት መሳርያዎች እና የፅዳት መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 14, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 14, 2017 8:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ25,000.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ታኅሣሥ 1, 2017 (ከ 1 ዓመት)የንፅህና ፅዳት እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎች ተጨማሪ አንብብ : ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች የተለያዪ የፅሕፈት መሳርያዎች እና የፅዳት መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ኅዳር 25, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 25, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነውየጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን እሁድ ኅዳር 8, 2017 (ከ 1 ዓመት)የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ+9 ተጨማሪ አንብብ : የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል