ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት መሳርያ ፅታዎች(Stationary⸩ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የፅህፈት መሳርያ (stationary) እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ መዝግያ ቀን: ጥር 19, 2017 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመቐለ ከተማ ፕላንና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡ መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 23, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች የተለያዪ የፅሕፈት መሳርያዎች እና የፅዳት መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 14, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 25, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የፅህፈት መሳርያ (stationary) እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ መዝግያ ቀን: ኅዳር 6, 2017 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የአ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: ጥቅምት 22, 2017 3:30 ጥዋት(ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ