በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ 5ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር መምሪያ በ2011 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የኮምፒዩተር ዕቃዎችና ጥገና፣ የእጅና የእግር ኳስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሚያዝያ 28, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ውቅሮ ግብርና ኮሌጅ ሳተላይት ፅሕፈት መሳሪያዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 14, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎችና የፅ/ፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 8, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጀክት የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 2, 2011 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRDIP/ ለክልል ማስተባበሪያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: መጋቢት 23, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ የአካባቢና የደን ምርምር ማዕከል የፅህፈት መሳርያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒተርናየኮምፒተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ እንዲሁም የፈርንቸር ዕቃዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መጋቢት 24, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የራያ ዩኒቨርሲቲ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በየሎቱ የተለያየ ነው ቦታ ራያ ዓዘቦ ተጨማሪ አንብብ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የፅህፈት መሳርያ፣... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለጥቃቅን እና ኣነስተኛ ፅ/ቤታችን ኣገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።መዝግያ ቀን: መጋቢት 5, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚ/ር በሰሜን ዕዝ ስር 4ኛ ሜ/ክ/ጦር መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 14, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ