Closed
በኢፌዲሪ በግል ድርጀቶች ሠራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1 ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅሕፈት መሳርያዎች 2 ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች 3 ቃሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸር 4 ለደንብ ልብስ ስለሚሆን በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
መዝግያ ቀን መስከረም 7, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 7, 2012 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1,500.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ30.00
የተለቀቀበት ቀን