የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅ/ቤት ለ2012 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የውሃ ትቦ ከነመገጣሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪዎችና ህ/ መሳርያዎች፣ ሰመርስብል ፓምፕ፣ ኤሌትሪክ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣የመኪና ጌጣጌጦች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይከል ስፔር፣ የሳይክል ስፔሮችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ኅዳር 9, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ፅህፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ንብረት የህትመት... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2o12 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 29, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማሀበር ከባድ የኣካል ጉዳት ላላቸዉ ኣባልቶች ኣገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሶስት እግር ሞተር ሳይክል( TAG125ZH , TAG125ZH-1) ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሰኔ 1, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ከልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መጋቢት 12, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: ተከታታይ 16 (አስራ ስድስት) ቀናት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስና ንብረት ኣስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን: ጥር 30, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱስትሪ ለቢሮዉ ግልጋሎት የሚዉል ሞተር ሳይክል፣ ዲስክቶፕ ኮምዉፒተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥር 6, 2011 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ ሞተር ሳይክል፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የንብ መገልገያ መሣሪያዎች፣ ንግስት ማገጃ መሳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 2, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ክልል ሴክተሮች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ኣወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማነኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ማቅረብ ይኖርበታል።መዝግያ ቀን: ኅዳር 7, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ