Closed
መስሪያ ቤታችን መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡
መዝግያ ቀን ለ30 ተከታታይ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተጠቀሰም
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ100,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን