Closed
ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1day/ በተባለ መ/ታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት ትግራይ ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ሰራ ላይ አና በላይቪሊ ሁድ ዴቬሎፕመንት // የበኩሉን ኣስተዋፀኦ እየሰጠ ይገኛል፡፡ በኣሁኑ ጊዜም ድርጅታችን በትግራይ ክልል በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ ገማድ ቀበሌ በደረባ ወሃቢት ሕ/ሰብ ለኑሮ ማሻሻያ እና ድህነት ቅነሳ የሚያግዙ የተሻለ ዝርያ ያለቸው 2500 ደሮዎች እና 50 ኩንታል የደሮ ቀለብ ከመድሃኒት ጋር ኣቅራቢያዎች በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ሰኔ 6, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 6, 2011 8:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን