Closed
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት - መቐለ በ2012 በጀት ዓመት ከዋና ግቢ.(ከነባሩ ላብራቶሪ) ወደ አዲሱ ኲሓ ግቢ የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎች የማጓጓዝና የኢንስታሌሽን አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን በ22ኛው ቀን ጠዋት 3፡30
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ22ኛው ቀን ጠዋት 4፡00
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን