ተዘግቷል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተጋገረ ዳቦ አቅርቦት፣ የጤፍ ማስፈጨት አገልግሎት፣ የእንጀራ መጋገር አገልግሎት (Out Source)፣ የመስተንግዶ አገልግሎት (Out Source)፣ የግቢ ፅዳት አገልግሎት (Out Source)፣ የጥበቃ አገልግሎት (Out Source)፣ የስኳርና የምግብ ዘይት አቅርቦት፣ የመኪና ሰርቪስ አቅርቦት አገልግሎት፣ የውሀ ቦቴ አቅርቦት አገልግሎት፣ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቴ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋየተለያየ ነው በየሎቱ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለኤጀንሲው አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፣ የመኪና ወለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 6, 2013 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 6, 2013 3:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሰሜን ዕዝ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣የሲቪል ሠራተኞች አልባሳት፣ የወ/ዊ መሣሪያ ዕድሳት፣የተለያዩ የቢሮና የእጅ መሥሪያ ማቴሪያል፣ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 3, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 3, 2013 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ ጋቢዮን ሽቦ ከነማሰሪያው፣ ሼድ ኔት፣ የተለያዩ የዛፍ ዘር፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው የሥራ ቀን 4፡30
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን