መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎችን ከህጋዊያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ለ30 ተከታታይ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትለ30 ተከታታይ ቀናት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ ዕቃዎች እና የጨረር መለኪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ15ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። በ15ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ ስሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s