Closed
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአድሽሁ ደላ ሳምረ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ የማማከር አገልግሎት የሚውል ‹‹Consultancy Service for general STD and HIV/AIDS Alleviation measures" ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ጥቅምት 17, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 17, 2013 4:15 ጥዋት
ቦታአዲስ አባባ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን