ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት የመጀመርያ የህክምና እርዳታ /First Aid Kit/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ግንቦት 8, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::