Closed
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የመድሃኒቶች፣ ኬሚካሎች፣ ሪኤጀንቶች፣ የህክምና መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን በ15ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ100,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን