ተዘግቷል

የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት ኣጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2012 የCALM PROjECT በጀት ለከልሎ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የፕሮጀክት ወረዳዎች ለፊልድ የሚሆኑ የመኪና ኪራይ፣ለኤሌከትሮኒከስህ ፈርንቸር፣ የዕህፈት መሳርያዎች/ የፊልድ ማቴሪያል/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

መዝግያ ቀን በ17ኛው ቀን በ8:30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ17ኛው ቀን በ9:00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን የካቲት 17, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 17, 2012 5:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን