ተዘግቷል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች አገልግሎቶችና የሕንፃ ግንባታ ሥራዎች፣የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣የእንጀራ መጋገር አገልግሎት፣የታሸገ ውሃ 600 ሚሊ፣የእህል፤የዛላ በርበሬና ቅመማ ቅመም የወፍጮ አገልግሎት ሥራ፣የጥበቃ አገልግሎት ሥራ፣ Adihaki Campus student dormitories Renovation works፣Renovation and Maintenance works at Main and kalamino Campuses of Mekele University በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

መዝግያ ቀን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው፡፡
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው፡፡
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የአሚባራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚካሄዱ ግንባታዎችና ግዥዎች ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡

መዝግያ ቀን 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትህዳር 30/2012 ዓ.ም
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

The Afar N.R.S Urban Housing development and construction bureau invites wax-sealed bids from eligible contractors for furnishing the necessary labor, material & equipment for the construction of A.N.R.S Governmental communication Affairs Project studio

መዝግያ ቀን 22th date at 9:30 local time.If the 22th day is not a working day the submission date will be the next working day before 9:30 local time.
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት22th date at 10:00 local time
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ300.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢነትርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሰወስት ኮከብ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የፍዉንቴን ሲቪል ስራ : ኤሌክትሪክ ስራ እና ሳኒተሪ ስራ አቅርቦት እና ግንባታ ስራ /Fountain Civil Works , Electrical Works and Sanitary Works Supply and Apply Works/ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳደሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስv/Sub- Contract/ ተቆራጭ ለማሰራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ነሐሴ 21, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 21, 2011 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የኢትዮዽያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትራክት የንብረቶች ማስቐመጫ መጋዘን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ነሐሴ 20, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 20, 2011 5:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን