ተዘግቷል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ስድስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች የህነፃ መሳሪያ እቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፡ የደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያ የሚሆን ደረቅ እንጨትበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 20, 2008 6:00 ከሰአት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን :ፓይፕ ስቲል: አር ኤች ኤስ :ራዉንድ ሮድ የተላያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነል :ማይልድ ኤሌክትሮድ :ፖሊሺንግ ዲስክ : ሲልከን ስፕረይ : ክሮስ ሬንች : ግሬስ ጋን : ሃይድሮሊክ ጃክ እና የተላያዩ የነዳጅ ቦቴ አክሰሰሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መዝግያ ቀን መጋቢት 19, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 20, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የተለቀቀበት ቀን