የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2010 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ በምድብ 1 የኤሌትሪክ ዕቃዎች ምድብ 2 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቀዎች ምድብ 4 የቤት እና ቢሮ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

መዝግያ ቀን ግንቦት 2, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 2, 2010 3:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 30, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 30, 2010 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን የካቲት 19, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 19, 2010 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የሰራተኛ ደንብ ልብስ :ቆሚ ንብረት: ጎማ :ኮንስተራክሽን ማቴሪያል ፣ አዘር : ዘይትና ቅባት : ፍራሽ :የፅዳት እቃዎች ፣ የመስክ መኪና ኪራይ :የስፔር (መለዋወጫ): የፅዳት መሳሪያዎችና የድልድይ ቤሪንግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን የካቲት 14, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 14, 2010 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥር 23, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 23, 2010 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋየጨረታ ማስከበሪያ በሎት መሠረት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 23, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 23, 2010 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s