Closed
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲ-ግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም ኮምፒውተርና ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 2, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 2, 2016 4:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ 50,000
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን