Closed
የትግራይ ክልል ጊዝያዊ ኣስተዳደር ጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፍርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
መዝግያ ቀን መጋቢት 5, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 6, 2016 6:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋለሎት-1 ብር 50,000 እና ለሎት2 ብር 20,000
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን