ተዘግቷል

ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኤለክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር አቃዎች ፣የመሃንዲስ /ሰርቨይ / መሣሪያዎእ ፣ የቢሮ መጋረጃ ጨርቆች ፣የሲቪል ሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች እንዲሁም የግቢ ማስዋብ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታ ለመሳትፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

መዝግያ ቀን ጥር 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 24, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች :የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 12, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 12, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን