Closed
የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
መዝግያ ቀን የካቲት 28, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 28, 2017 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየ ሎቱ ይለያያል
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን