መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት : ጤፍ : የኣትክልት እና ፍራፍሬ : ያለቀለት የተፈጥሮ ሽሮ ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም : የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ : የማገዶ እንጨት እና የከሰል አቅርቦት : የኣልጋ ፍራሽ እና ትራስ : የፅዳት እቃዎች : የእንጀራ መጋገር አገልግሎት : የፅህፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች : የምግብ መገልገያ እቃዎች : የኤሌክትሪክ እቃዎች : የምግብ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ኪራይ : የቀለም መቀባት ስራ : የተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ : የሆቴል እና የመስተንግዶ አገልግሎት እና ህንፃ ግንባታ ክትትል ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የመማከር አገልግልት በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ነሐሴ 10, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 10, 2010 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2010ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚዉሉ የተለያዮ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ግንቦት 30, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 30, 2010 4:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ግንቦት 11, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 11, 2010 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2010 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ በምድብ 1 የኤሌትሪክ ዕቃዎች ምድብ 2 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቀዎች ምድብ 4 የቤት እና ቢሮ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

መዝግያ ቀን ግንቦት 2, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 2, 2010 3:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ግንቦት 14, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 14, 2010 3:31 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 30, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 30, 2010 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን
s