የትግራይ ክልክ መንገድ ሥራዎችኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ቆሚ ንብረት ኤሌክትሮኒክስ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :የስፔር መለዋወጫ : የደልድይ ቤሪንግ : ዲስፐንሰር እና ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሰኔ 3, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዮ ዕቃዎችንና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ግንቦት 29, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2010ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚዉሉ የተለያዮ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ግንቦት 30, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ግንቦት 11, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2010 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ በምድብ 1 የኤሌትሪክ ዕቃዎች ምድብ 2 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቀዎች ምድብ 4 የቤት እና ቢሮ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልመዝግያ ቀን: ግንቦት 2, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ወልቃይት ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የኮምፒተርና ኮምፒዩተር ተዛማጅ ዕቃዎች እና ህትመት ሥራዎች ከህጋዊያን ነጋዴዋች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሚያዝያ 30, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ግንቦት 14, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 30, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2010 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛትመዝግያ ቀን: ሚያዝያ 1, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክን ሙያ የትምህርት ስልጠናን ስር ለሚገኙት ኮሌጆች አገልሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ለ2010 በጀት ዓመት በሀገር ኣቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መጋቢት 26, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ