Closed
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች እና አገልግሎቶች የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የፎቶ ኮፒ እና የማባዣ ማሽኖች የመለዋወጫ እቃዎች ጥገና፣ የበር እና መስኮት የመስትዋት አቅርቦትና ጥገና፣ የምግብ ቤት ማሽኖች ጥገና፣ ለሶስተኛ ወገን ማስተላለፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን ጥቅምት 10, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 10, 2011 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን