የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2011 በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውሉ በምድብ ኣንድ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ሁለት የፅዳትና ካንቲን ዕቃዎች፣ ምድብ ሶስት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምድብ ኣራት የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ኣምስት የኣደጋ መከላከያ ኣልባሳት፣ ምድብ ስድስት የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 25, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 25, 2011 3:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ 5ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር መምሪያ በ2011 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የኮምፒዩተር ዕቃዎችና ጥገና፣ የእጅና የእግር ኳስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 28, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 29, 2011 8:15 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

ውቅሮ ግብርና ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ ኤሌክትሮኒክስ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 14, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 14, 2011 3:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

104.4 ሬዲዮ ኤፍ ኤም መቀለ ተዛማጅ የሬዲዮ ኣክሰሰሪ ማለት ኣንቴናና ኦዲዮ ፕሮሰሰር በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 28, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 29, 2011 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ30.00
የተለቀቀበት ቀን
s