Closed
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት የላቦራቶሪ መሳሪያ እቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች እንዲሁም አንቲቫይረስ ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን 20 ተከታታይ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን