የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅ/ቤት ለ2012 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የውሃ ትቦ ከነመገጣሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪዎችና ህ/ መሳርያዎች፣ ሰመርስብል ፓምፕ፣ ኤሌትሪክ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣የመኪና ጌጣጌጦች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይከል ስፔር፣ የሳይክል ስፔሮችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ኅዳር 9, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የአይቲ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2012 3:29 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ኣጎልግሎት የተለያዩ ዓይነት ኮምፒተር እና ተዛማች ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2012 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2012 ዓ.ም ለቢ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለማህበረሰብ ት/ቤት የሚያገለግሉ የማጣቀሻ መፃሕፍት፣... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ፅህፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ንብረት የህትመት... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ33ኛ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን፣ የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ አቡጀዲ እና ሻሽ፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ እና የኦፈስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የሲቪል አልባሳት፣ የኦርኬስትራ የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ሱፍ እና የቆዳ ጫማዎች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ሙዚቃ መሣሪያ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 7, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቪል ሰርቪስና ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ11ኛው ቀን ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ