Closed
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/ መምሪያ ለቋሚና ለኮንትራት ሠራተኞች አልባሳት፣አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ልዩ ልዩ የፅዳት ማቴሪያል፣ጀዲድ፤ ሻሽ እና ቁጢት፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን የካቲት 13, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 13, 2012 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን