የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥና ዴስከ ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ ፣ ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ፣ ወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 5, 2013 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 5, 2013 4:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሰኔ 15, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 15, 2012 3:31 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት የጨው መሬት ሥራ የሚሆኑ ዕቃዎች ላስቲከ፤ ቱቦ ፤ ማተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ከ21/ሀያ አንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትከ21/ሀያ አንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን
s