ፈልግ (Ctrl+/)
Tigrigna
English
Login
Please sign-in to your account and start the adventure
Email or Username
Password
Forgot Password?
Remember Me
Sign in
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት የጨው መሬት ሥራ የሚሆኑ ዕቃዎች ላስቲከ፤ ቱቦ ፤ ማተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 24, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ከ21/ሀያ አንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
ቦታ:
ኣፋር
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ከ21/ሀያ አንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
/
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
/
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
Print
Pdf
ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 24/9/2012
ጨረታዉ የመዚጋበት ቀን : ሃያ ኣንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ ቀን ከጠዋቱ በ3:00 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : ሃያ ኣንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ ቀን ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት
።
በዘርፉ የተሰማሩበት በ2012 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቶች ጨረታውን ለመግዛት የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረ
ብ
እና የማይመለስ 200.00 ብር በመከፈል
ከላይ ለተጠቀሱት እቃዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ። በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤቱ ግዝ ፋና/ንብ/አስ/ድጋ/ሥራ/ሂድት ቢሮ ቁጥር 04፡፡
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እስት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ በማድረግ ማቅረብ።
ተጫራቾች የሚወዳደሩብትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ
21 ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ
በተጠቀሰው አዳራሽ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ከአሠሪ መ/ቤት የተሰጠ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ላለፉት አምስት የበጀት ዓመት ጀምሮ ቢያንስ ሁለት የሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የመልካም ሥራ አፈፃፀም የመጨረሻ ዙር ክፍያ የተፈጸመበትና ጊዜያዊ ርክክብ ቬርቫልና የሥራ ውል ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋው
ከ2% ያላነሰ በCPO ማስያዝ ይኖርበታል።
ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
ተጫራቾች (Financial) የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ እና ቴክኒካል ሠነድ እና ኦርጂናል በአንድ ላይ በማድረግ እና 2 የኦርጂናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
የጨረታ ሳጥን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት
ከ21/ሀያ አንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ
በሚ
ውለው በሥራ ቀ
ን
ከጠዋቱ በ3፡oo ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስአፋር ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤት ቢሮ
ቁጥር 04 ይከፈታል።
ተጫራቾች በክልሉ ሲሠሩ ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው።
ተጫራቾች በጨረታ መከፈቻ ንባብና በሂሳብ ማስተካከያ ልዩነቱ 2% በላይ በታች መሆን የለበትም፡፡
ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር ፡- 0911885583
በአፋር ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤት
መመለስ
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
ሶፍትዌር ግዢ (8)
ዌብሳይት ሶፍትዌርን ማበልፀግ (6)
የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና (12)
ኮንስትራክሽን (248)
የቤት/ህንፃ ግንባታ (135)
መንገድና ዲልድይ ግንባታ (12)
የውሃ ስራዎች (54)
የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ (26)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (549)
ኮምፒተርና ተዛማች (112)
የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች (121)
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ (309)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (78)
ኣካውንቲን ተዛማጅ (38)
ኦዲቲንግ ተዛማጅ (40)
ግብርና (191)
የግብርና ውጤቶችና ስራዎች (62)
የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት (12)
ግብርና መሺነሪ (52)
ፍሎራና ሆልቲካልቸር (53)
ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ (10)
የግንባታ እቃዎች (630)
የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች (90)
የግንባታ ጥሬ እቃዎች (162)
የምህንድስና እቃዎች (62)
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች (43)
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች (112)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (228)
የንፅህና ፅዳት እቃዎች (196)
የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት (24)
ማማከር (41)
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትና ካንስሌሽን
ፋይናንሻል ማማከር ስራዎች (7)
የህግ ማማከር ኣገልግሎት
የትምህርት ነክ ማማከር ኣገልግሎት (2)
የምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎት (26)
የድርግት ማማከር ኣገልግሎት (4)
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማማከር ኣገልግሎት (1)
የቋንቋ ትርጉም (1)
ትምህርትና ስልጠና (29)
ጤና ነክ ስልጠና
መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች (23)
ትምህርቲና ትሬይንግ (5)
የማሽከርከር ስልጠና ኣገልግሎት (1)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (396)
የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ (141)
የመገጣጠምና መጠገን (19)
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት (234)
ምግብና መጠጥ (182)
የምግቢ ኣቅርቦት (156)
ካፌና ሬስትራንትን (24)
እግድ (62)
የቤት/ህንፃ ሃራጅ (43)
የመኪና ሃራጅ (8)
ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ (11)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (16)
የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር (9)
የቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች (2)
ፈርኒቸር (216)
የቤት ፈርኒቸር (2)
የቢሮ ፈርኒቸር (197)
ሌላ ኣይነት ፈርኒቸር (8)
ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
ጤና (41)
የጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶች (4)
የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች (37)
የቤት ዕቃዎች (46)
ኢንሹራንስ (1)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
ጸረ ተባይና ነፍሳት (4)
ኬሚካልና ሪኤጀንት (91)
የላብራቶሪ መሣሪያዎች (90)
መሬትና ሊዝ (3)
ጥገና (73)
የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና (14)
ሞተርሳይክል ጥገና (11)
የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና (3)
የተሽከርካሪ ጥገና (26)
የማሽን ጥገና (4)
ሌሎች ጥገናዎች (13)
የህክምና ዕቃዎች (59)
የመድሃኒት ምርቶች (27)
የህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና (6)
የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን (24)
መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (279)
የጽህፈት መሳሪያዎች (260)
የቢሮ እቃዎች (19)
ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የፎቶግራፍና ፊልም ኣገልግሎቶች (2)
የደኩመንታሪ ስራዎች (4)
የህትመት ስራዎች (109)
የህትመት አገልግሎቶች (90)
የህትመት እቃዎችና (18)
የማስታወቅያ ስራዎች (11)
ግራፊክስ ዲዛይን
የቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያ (4)
የማስታወቅያ እቃዎች (2)
ኢቨንት ማዘጋጀት (1)
ማርኬትንግና ፕሮሞሽን ኣገልግሎት (4)
ኪራይ (205)
የቤት/ህንፃ ኪራይ (17)
የመኪና ኪራይ (142)
የማሺነሪ ኪራይ (41)
ሽያጭ (337)
የቤት/ህንፃ ሽያጭ (6)
መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ (12)
ካልኦት ዝሽወጡ (162)
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ (156)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
የጥበቃ ኣገልጉሎት (9)
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር (10)
የሴፍቲ እቃዎች (21)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (277)
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች (96)
የሞተርሳይክል መለዋወጫ እቃዎች
የሳይክል መለዋወጫ እቃዎች (4)
የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (195)
የቆዳ ውጤቶቸ (1)
መጋረጃና ምንጣፍ (4)
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ (149)
ፍራሽ ትራስና ተዛማጅ (10)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
ማጓጓዣ ኣገልጋሎት (100)
የትራንዚት ኣገልጋሎት
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
የመኪና ግዢ (23)
የከባደ መሺነሪ ግዢ (97)
ሞተርሳይክል ግዢ (46)
መጋዝን (25)
እንጨት እና የእንጨት ስራ (77)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (91)
ብረታ ብረት ሰራዎች (64)
የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች (25)
መስትዋትና መስትዋት ሰራዎች (2)
s