Closed
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ ጋቢዮን ሽቦ ከነማሰሪያው፣ ሼድ ኔት፣ የተለያዩ የዛፍ ዘር፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው የሥራ ቀን 4፡30
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን