Closed
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የ Concrete curb stone type-2 (15x35cm) ማምረት እና መግጠም ስራ ለማከናወን ፕሮጀክቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 9, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 10, 2011 12:30 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ25,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን