የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የ Concrete curb stone type-2 (15x35cm) ማምረት እና መግጠም ስራ ለማከናወን ፕሮጀክቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 9, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 9, 2011 12:30 ከሰአት
  • የግንባታ ጥሬ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

በመሆኑም

1 ተጫራቾች በ ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፤ እና በዘርፉ በቂ የስራ ልምድ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የጨረታ ማስያዣ 25,000.00 ብር ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ በተጨማሪም ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3 የስራ ዝርዝር መግለጫ ከፕሮጀከቱ ፅ/ቤት በማቅረብ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር በመክፈል መግዛት ኣለባቸው።

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በስም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 02/04/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 09/04/2011 ዓ/ም እሰከ 8:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

5 ጨረታው ከ09/04/2011ዓ/ም 8:30 ይከፈታል።

6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ- የጨረታ ቦታ መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታልፕሮጀክት

ለበለጠ ማብራሪያ 0348-402448/0914-709013 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (630)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s