የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ ሀሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ ጠጠር Ø2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ Soft wire 1.5 mm ፣Mold Oil ፣ ጥቁር ድንጋይ፣ የፎርም ወርክ ጣውላ (Board with 4m length, 30cm width and 2.5 mm thickness for form) እና የተለያዩ መጠን ያለቸው ባህር ዛፍ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 26, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 26, 2011 8:15 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የ Reforecement Concrete pipe 100 ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 16, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 16, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሀብት ቢሮ የሚገኙ የውሃ ሞተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 4, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 4, 2011 3:10 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ30.00
የተለቀቀበት ቀን
s