Closed
ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ብሎኬት በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን ጥር 30, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 30, 2011 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ150,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን