Closed
ራያ ዩኒቨርሲቲ የኤሌከትሮኒከስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ ፅቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ፈርኒቸር ፅቃዎች፣ የእርሻ የብረታ ብረት የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች፣ የተማሪዎች ምግብ የሚውል ሩዝ፣ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል እንጀራና የማገዶ እንጨት አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3፡30
ቦታማይጨዉ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ150.00
የተለቀቀበት ቀን