Closed
የመቐለ ውሃ አገልግለት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል ዲ ሲኣይ (ሲአይ )፣ ጂኤስ (ጂኣይ) ትቦ እና መገጣጠሚያዎች ኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያ (DCI/CI, GS/GI PIPES & FITTINGS &) HDPE Fittings ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቶች ጥሪውን ያቀርባል :
መዝግያ ቀን በ30ኛው ቀን 2012 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ30ኛው ቀን 2012 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ100,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን