በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።መዝግያ ቀን: መጋቢት 23, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኩሓ ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም /RLLP/ Resilient Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day old chickens ግዥ በ Request for quotation (RFQ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መጋቢት 19, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፅቢ ወንበርታ ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛልመዝግያ ቀን: የካቲት 14, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ትራክተርና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 28, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር Stationary Hammer H... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: ጥቅምት 25/ 2013 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀናት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሄራዊ ክልል መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመአት ለተለያዩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉን እቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥቅምት 10, 2013 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ በ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የችግኝ (ቡ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ