የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: የካቲት 17, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሰመር ሰብል ፓምኘ በድጋሚ የወጣ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የሙዚቃ መሳሪያዎች፣የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችመዝግያ ቀን: የካቲት 17, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት ለገጠር መንደሮች አገልግሎት የሚውሉ ሶላሮችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 6, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ቋሚና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሣሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማዎች፣ የኤሌክትሪክና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: የካቲት 5, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ Supply, Installation Testing and Commissioning of 25KW Solar PV Plant፣የኤሌትሮኒክስ /IT/ እቃዎች በግልፅ ጨረታ(NCB) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 17, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ የዳሎል ሙስሊ ባዳ አስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 15 – 05R የሚጠቀምባቸዉ የቤትና የ የቢሮ ኤሲዎች ለማስጠገን ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥር 23, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የህት... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
The Afar National Regional state Finance and Economic Development Bureau Invites Sealed bids from eligible and qualified bidders for the procurement of water Tank Truck Machinery Including all Necessary Accessories And Spare Partsመዝግያ ቀን: የካቲት 12, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
The Afar National Regional state Finance and Economic Development Bureau Invites Sealed bids from eligible and qualified bidders for the procurement of water Tank Truck Machinery Including all Necessary Accessories And Spare Partsመዝግያ ቀን: የካቲት 12, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥር 23, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ