ተዘግቷል
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል የሊፍት ጥገና አገልግሎት (Elevator Maintenance Service) ፣ የልብስ ማጠብያ(ላውንደሪ) ማሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን