Closed
ማሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮዽያ መቐለ ለሚገኝዉ የስነ ተዋልዶ ጤና ክሊኒክ እድሳት ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ለማሳራት ይፈልጋል ስለሆነም ደረጃ 8 እና ከዚያ /8.7.6.5…/በላይ የታደሰ የግንባታ ስራ ፍቃድ ያለቸዉና ህጋዊ ግንባታ ስራ ተቓራጭ የጨረታ ሰነዱን በብር 50 በመግዛት እንትወዳደሩ እናሳዉቃለን
መዝግያ ቀን ነሓሰ 15, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሓሰ 15, 2012 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን