Closed
ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ሰራተኞች ሰርቪስ እና ለሌሎች ሥራዎች የሚጠቀምበት 12 ሰዎችን መያዝ የሚችሉ በጣም ጥሩ ሆኖ ብቃት ያለዉ የቴክኒካል ምርመራ ማለፍ የሚችሉ ሁለት ሚኒባስ መከረያት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ሚያዝያ 12, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 12, 2010 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን