Closed
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት concentric service cable ባለ 6mm ከሀገር ዉስጥ አምራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
መዝግያ ቀን 15 ቀናት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት15 ቀናት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ4,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ240,000.00
የተለቀቀበት ቀን