Closed
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ መጠን ያላቸው የኣርማታ ብረት ኣጥፎ ለመግጠም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸው ለመስጠት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን መጋቢት 25, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 25, 2011 9:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን