Closed
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት ለ መቐለ ቀይ መስቀል መድሃኒት ቤት አገልገሎት የሚዉሉ የተለያዩ መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን የካቲት 9, 2012 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 9, 2012 10:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ150.00
የተለቀቀበት ቀን