የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንሰሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት(LFSDP) ፕሮጀክት በተገኘ በጀት የእንሰሳት መድኃኒት መገልገያ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ታኅሣሥ 30, 2011 03:30 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:በጨረታ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በሲፒኦ
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 30, 2011 03:31 ቅደሚ ሰዓት
  • ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር BOARD/LFSDP/NCB/POME-12/2011

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንሰሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት(LFSDP) ፕሮጀክት በተገኘ በጀት የእንሰሳት መድኃኒት መገልገያ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁአቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እየጋበዝን የተዘጋጀው የጨረታ ዶክመንት ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ የኢትዮጵያ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐሌ ቅርንጫፍ ባንክ ሂሳብ ቁትር በ1000012030839 Ministry of Agri.R.Office በሚል ገቢ በማድረግ ከ29/3/2011 ዓ.ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሯችን የዕቃ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 በስራ ሰዓት እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ በጨረታዉ ለመሳተፍ ቀጥለዉ የተዘረዘሩትን ማሟላት ያስፈልጋል፡፡

  • የዘመኑ  የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሠርተፊኬት፣የቫት  ሰርተፈኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን) እና ቫት ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በሲፒኦ አሰርተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት አያይዘዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ቢሮአችን በጨረታ ከቀረበው የዕቃዎች ብዛት እስከ 15% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  • ጨረታው በ30/4/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወዲዉኑ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቢሯችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ፡፡
  •  
  • ቢሮአችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344-403 663፣ 0344-404346 ወይም በፋክስ ቁጥር 0344-409971 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ