የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ጥቅምት 5, 2017 ( ቅድሚ 2 ወርሒ)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሮብ ኅዳር 4, 2017 03:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:
  • ቦታ: ሽረ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሮብ ኅዳር 4, 2017 05:00 ቅደሚ ሰዓት
  • ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

በአፈ/ከሳሾች 

1, ፋርማሲ መምህራን ዓ/ሓ/መ/ኣባይቲ እና

2, ሮወይ ዓ/ሓ/ፍ/መ ኣባይቲ ሐ/ስ/ማ/ር

በአፈ ተከሳሽ ፡ ማዕሾ ይብራህ ህንጻ ተቋራጭ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክርክር በሽሬ እንዳሥላሴ ከተማ ቀበሌ 05 ብሎክ 68 አዋሳኞቹም በምዕራብ ከበደ ጸጋይ በምስራት ሃለታ ገብረ አብርሃ በደቡብ ወ/ሮ በላይነሽ ዘነበ በሰሜን መንገድ የሚያዋስን ስፋቱ 227.3 ሜ/ካሬ በአፈ /ተከሳሽ አቶ መዓሾ ይብራህ የሚታወቅ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 4,896,818.48 |አራት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ስድስት ሺ ስምንት መቶ አስራ ስምንት ብር ከ48/00 በሆነ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሊሸጥ ስለታዘዘ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች በ4/3/2017 ዓ.ም ከ3፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እስከ 5፡00 ሰዓት ጠዋት ስለሚካሄድ በቤቱና በበቦታው ተገኝተው እንዲጫረቱ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊ 25% ቅድሚያ ካሸነፈበት ዋጋ ሊያስይዝ የሚችል መሆኑን ኣውቃችሁ እንድትጫረቱ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤትት 6/3/2017 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት ወደ ክልል ትግራይ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቐለ የሚሰየም የፍትሐብሔር ችሎት እንዲቀርብ ፍርድ ቤቱ አዟል።

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት

ድሕሪት
ጨረታ መደብ