የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተገለፁት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የምርምር ዘር ማከማቻ መጋዘንብ ( Cold- Store ) ሰርቶ የሚያስረክብ ፣ የምርምር መሳርያ እቃዎች
መዝግያ ቀን: ጥር 1, 2012 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 1, 2012 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ታኅሣሥ 16, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
በዚህ መሰረት የሚመለከታችሁ ሕጋዊ የንግድ ድርጅቶች የሆናቹ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታ ዶክሜንት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 50 መክፈል ጨረታ ሰነድ ዶክሜንት ከ ቢሮ ቁጥር 09 መዉሰድ የምትችሉ መሆናቹሁ እየገለፅን በጨረታ ለመሰተፍ ከዚህ በታች የተገለፁትን ማማላት ያስፈልጋል
1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ ይግብር መለያ ቁጥር ፣ የቫት ሰርተፊኬትና የሕዳር ወር 2012 ዓ/ም ቫት ዲክለር የተደረገበት የኣቅራቢነት መለያ ማስረጃ
2 ኢንስትዩቱ የዚህ ጨረታ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
3 እንስትዩቱ የታሸለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
4 ጨረታ የሚቆይባቸዉ ቀናት ከታሕሳስ15/2012 እስከ ጥር 01/2012ዓ/ም ረፋድ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚህ ቀን 4፡30 ወድያዉኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በቢሮ ቁጥር 09 ይከፈታል
5 ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 40 28 01/ 03 42 40 70 26