የኢንድስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፕሬሽን መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኣጎልጉሎት የሚዉሊ የወርክ ሾፕ እቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 7, 2012 2:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 7, 2012 3:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ታኅሣሥ 4, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 የዘመኑ የታደሰ የዘርፊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
2 የመኪኖቹ የሶስቶኛ ወገን ህጋዊ ኢንሽራንሽ ያላቹሁ
3 የመኪና ሊቢሬ ያላቹሁ
4 የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርትፊኬት
5የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት
5 ጨረታዉ የሚቆይበት ቀን 03/04/2012ዓ/ም እስከ 07/04/2012ዓ/ም እስከ 2፡30 ድረስ ሞልታችሁ ማቅረብ የምትችሉ ሲሆን ጨረታዉ ልክ በ 2፡30 ሰዓት ተዘግቶ 3፡00 ይከፈታል
ለበለጠ መረጃ 03 42 40 29 11