የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አልባሳትና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 15, 2012 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 16, 2012 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ታኅሣሥ 2, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
bidding: search status closed
ተ.ቁ | የአልባሳት ወይም ጫማ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | ተ.ቁ | የአልባሳት ወይም ጫማ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት |
1 | ብሉ ብላክ ፖሊስተር ቪስከስ (GSM መጠኑ 225g) | ሜትር | 26,652 | 10 | የፀጉር ሻሽ | ቁጥር | 47 |
2 | ብሉ ብላክ ፖሊስተር ቪስከስ (GSM መጠኑ 200g) | ሜትር | 2,913 | 11 | ባርኔጣ | ቁጥር | 1,017 |
3 | ወኃ ሰማያዊ ሸሚዝ (የወንድና የሴት) | ቁጥር | 3,003 | 12 | የሽታ መከላከያ ማስክ | ቁጥር | 237 |
4 | ከራባት | ቁጥር | 3,003 | 13 | የወንድ ቆዳ ቦት ጫማ (ከስከስ) | ቁጥር | 4,080 |
5 | ስፔሻል የብርድ ጃኬት | ቁጥር | 137 | 14 | የወንድ ቆዳ ጉርድጫማ አሸዋ ግርፍ | ቁጥር | 4,110 |
6 | የሱፍ ካፖርት ለጥበቃ | ቁጥር | 339 | 15 | የወንድ ስፔሻል የሲፍቲ ቆዳ ጫማ (ሄቪ ዲዩቲ ጫማ) | ቁጥር | 150 |
7 | የዝናብ ልብስ | ቁጥር | 1,272 | 16 | የወንድ ፕላስቲክ ቦት ጫማ | ቁጥር | 75 |
8 | ነጭ ፖሊስተር ጋዋን | ሜትር | 273 | 17 | የሴት ቆዳ ጫማ | ቁጥር | 480 |
9 | ቆዳ ባለ ኮሌታ ሽርጥ | ቁጥር | 6 |
- 1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- 2. የጨረታ ሠነዱን ከታህሣስ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ የማይመለስብር 400.00 /አራትመቶብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- 3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያብር 100,000.00 /አንድመቶሺህብር/ በባንክበተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
- 4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ጎዳና ሰማእታት ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ በሚገኘው የዛምራ ኮንስትራክሽን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- 5. ጨረታው ታህሣስ 15 ቀን 2012 ዓ.ም 8፡30 ሰዓትተዘግቶበዚሁቀን 9፡00 ሰዓትላይይከፈታል፡፡
- 6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- 7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክቁጥር:- 0342 40 67 12 መጠየቅይችላሉ፡፡